Description
GET-AS Real Estate በ መሀል ካሳንቺስ ኡራኤል ( ልዩ የ አዲስ አመት ቅናሽ)
የካሬ አማራጮች
ባለ 2 መኝታ - 115,116,117,132 እና 149ካሬ
ባለ 3 መኝታ - 137,144& 159 ካሬ
️ ከ 1.2 ሚልዮን ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
በ 10% ቅድመ ክፍያ!
️
አፓርታማው ያካተተው
️5 ወለል ቤዝመንት
ፓርኪንግ
G+25
️ የከርሰ ምድር ውሃ
️ በቂ የግል የመኪና ማቆሚያ ያለው
3 አሳንሰሮች
️ስታንድባይ የኤሌክትሪክ ጀነሬተሮች
️ የ24 ሰዓት የደህንነት ካሜራ ጥበቃ
️ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ ( garbage shooter )
️ የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ ( fire alarm )
ለበለጠ መረጃ ️ 0918408986