Header Background

Property Details

BetDelala Property Details

Selected property view
New

Get As Real Estate

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 6,500,000 /Total Value

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

116 Square Meter

Description

ጌት-አስ ሪልእስቴት በመሃል ከተማ ካዛንችስ በከተማው ዋና መንገድ ከዲኦፖል ሆቴል ፊትለፊት ቅንጡ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አውጥቷል፤ ለመጀመሪያዎቹ 20 ቤቶች በማስታወቂያ ዋጋ በልዩ ቅናሽ እየሸጥን እንገኛለን። ከዚህ በፊት በሰሚት 72 የሚገኘውን 41,000ካሬ ላይ ያረፈውን የመኖርያ መንደር ጥንቅቅ አድርጎ ለደንበኞች ያስረከበው ጌት-አስ ሪልእስቴት፤ አሁን ደግሞ በመሃል ከተማ ካዛንችስ ከዲኦፖል ሆቴል ፊት ለፊት ቅንጡ አፓርትመንቶችን በ10% ቅድመክፍያ ብቻ ለሽያጭ አውጥቷል ፤ የቀረው ክፍያ በግንባታ ሂደት በ2 አመት ከ6 ወር የሚከፈል። ሁለት መኝታ 132ካሬ እና 149ካሬ ቅድመ ክፍያ ከ1,518,000ብር ጅምር ሶስት መኝታ 159ካሬ ቅድመ ክፍያ ከ1,828,000ብር ጀምሮ ይህ የማስታወቂያ ዋጋ እንዳያመልጦት ይፍጠኑ! ለበለጠ መረጃ በቢሮ ስልክ ቁጥር 0946066233

Recommended Properties

Azahel
For Sale

ETB 12,600,000

Azahel

Addis Ababa, Yeka
23
3
133 Square Meter

Published: 1 hour ago

APARTMNET FOR SALE
For Sale

ETB 16,500,000

APARTMNET FOR SALE

Addis Ababa, Bole
3
3
159 Square Meter

Published: 1 hour ago

Temer Real Estate Sarbet
For Sale

ETB 898,800

Temer Real Estate Sarbet

Addis Ababa, Lideta
2
2
90 Square Meter

Published: 1 hour ago