Description
~ግንባታቸዉ 90% የደረሱ
~70% የባንክ አማራጭ ያለዉ
ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ፊት ለፊት በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ የመኖሪያ መንደር አፓርትመንቶችን በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በሽያጭ ላይ ነን
ግንባታው ቁፋሮ ላይ ካሉ እስከ 90% የደረሱ
ባለ1,2,3,4 መኝታ ቤቶች ከ94- 216የካሬ አማራጮች
በ 10% ቅድመ ክፍያ
ባለ 1 መኝታ ከ 94 ካሬ ጀምሮ
ባለ 2 መኝታ ከ144 ካሬ ጀምሮ
ባለ 3 መኝታ ከ150 ካሬ ጀምሮ
ባለ 4 መኝታ ከ207 ካሬ ጀምሮ
እነኚህም ውብ አፓርታማዎች በዉስጣቸዉ
ስቶር እና የ ላውንድሪ ክፍሎች ያሏቸው።
መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መዝናኛ ስፍራ
አስተማማኝ የመኪና ማቆሚያ
የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች
ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ
ዘመናዊ የ ኢንተርኮም አገልግሎት
የ ቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter)
የጋራ መናፈሻ
የ 24 ሰዓት የእንግዳ መቀበያ
ለተጨማሪ መረጃ 0911611072