Description
가한자ሰሚት ፔፕሲ ፋብሪካ አንድ ብሎክ ቀጥሎ 175 ካ/ሜ በጥሩ ሁኔታ የተያዘ ቪላ ቤት ለንግድ ወይም ለመኖሪያ የሚሆን
የጔሮው ሰሪቪሶች ጣራቸው በኮንክሪት ተሰርቶ የሴራሚክ ወለል የተነጠፈላቸው በመሆኑ ለመዝናኛ እና ለተለያዩ አገልግሎቶች ልብስ ማስጫ ሰፊ ቦታን ጨምሮ አገልግሎት የሚሰጡ ሰገነት አለው
Villa house at the center of the city that could be used for dwelling and for buisness too