Description
❤️➤ ካዛንቺስ ላይ ከአያት ሪልስቴት ቅንጡ አፓርትመንቶችን ይግዙ።
#ካዛንቺስ_ግን_ምን_አለ?
➤ካዛንቺስ ባለ 5 ኮከቡ ራዲሰን ብሉ አለ፣
➤ካዛንቺስባለ 5 ኮከቡ ኢሊሌ አለ፣
➤ካዛንቺስ ባለ 5 ኮከቡ ሂልተን አለ፣
➤ካዛንቺስ ባለ 4 ኮከቡ ጂፒተር አለ፣
➤ካዛንቺስ ባለ 4 ኮከቡ ኢንተርኮንቲነንታል አለ፡፡
~ ካዛንቺስ ሌላም ብዙ ነገር አለ፡፡ በኮከብ ብዛት የካዛንቺስን ያህል ጋላክሲ የሆነ ሰፈር የለም፡፡
~ አዲስ አበባ ካሏት ጥቂት ባለ 5 ኮከብ ሆቴሎች 99 በመቶው የከተሙት በካዛንቺስ እና በአከባቢው ነው ፡፡
~ እናም እርስዎ እንደአጋጣሚ መኖሪያ ቤት እስከዛሬ በካዛንቺስ ከሌልዎ፣ ጊዜው አሁን ነው፡፡
ከአያት ሪል ስቴት አፓርታማ ቤት ይግዙ
~ግንባታው 95% የተጠናቀቀ በ12 ወራት ጊዜ ብቻ የሚረከቡት።
👉ስቱደዲዮ=47,52ካሬ
👉ባለ 1መኝታ=67,72,91,94ካሬ
👉ባለ 2መኝታ=125,130,168ካሬ
👉ባለ 3መኝታ=202ካሬ
#ይጎብኙን
ቢሯችን =ቦሌ መድሀኒአለም ኤድናሞል ፊት ለፊት መድሀኒአለም ሞል 5ኛ ፎቅ
☎️ 09-31-68-39-21
አቤል ካሣሁን