Description
💥 አፓርታማው B+G+14 ሲሆን
✍️ B+G ወለል ለፓርኪንግ አገልግሎት ይዉላል
✍️ የመኖሪያ ቤቶች የሚጀምሩት ከ 1ኛዉ ወለል ጀምሮ ነው
✍️ በወለል 4ቤቶች ሲሆኑ 2 ባለ ሁለት እና 2 ባለ ሶስት መኝታ ቤቶችን ይዟል
በካሬ ደረጃ
💥 በ171.31 እና 172.55 ካሬ ባለ ሁለት መኝታ እና
💥 226.12 እና 228.33 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ
✴️ ቅድመ ክፍያ 30% ሲሆን ቀሪው 70 % በየአራት ወራት ልዩነት ማለትም
✍️ 2ኛ ክፍያ ዉል በተፈረመ 4ኛው ወር ላይ 25%
✍️ 3ኛ ክፍያ ዉል በተፈረመ 8ኛው ወር ላይ 20%
✍️ 4ኛ ክፍያ ዉል በተፈረመ 12ኛው ወር ላይ 20%
✍️ 5ኛ ክፍያ አፓርታማውን ሲረከቡ 5%
✴️ 50\50 የባንክ አማራጭ ያለው
✴️ የግንባታ ስራው መሉ በሙሉ (Full Finished) ተጠናቆ የሚረከቡት በ1 አመት ሲሆን ዋጋው
✍️ 3000$ ከመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ ጋር
✍️ 2700$ ከመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ ውጭ
✴️ የግንባታ ስራው 85% ደርሷል
✴️ አፓርታማው በውስጡ ፈጣን እና ዘመናዊ 2 ሊፍት አለው
✴️ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ ያለው
✴️ ደረጃውን የጠበቀ ጀነሬተር