Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

Luxury Apartment

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 15,300,000 /Total Value

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

170 Square Meter

Description

ሾላ መብራት ️ ሾላ ገበያ ላይ የንግድ ሱቅ እና የመኖሪያ አፓርታማ️ ሱቅ ከ 2.8 ሚ ብር ሙሉ ክፍያ ጀምሮ አሁን ተረክበው ሥራ የሚጀምሩበት ከ 9 ካሬ - 90 ካሬ ለተለያዩ የንግድ ስራዋች የሚውሉ ️ቅንጡ  የመኖሪያ አፓርታማ B + G + 10 ️ ባለ 2 እና 3 የመኝታ አማራጭ 2 መኝታ 122 ካሬ 3 መኝታ 170ካሬ በካሬ 95,000 25% ቅድመ ክፍያ አሁን የምረከብት/ ቀሪ ክፍያም እየኖሩበት በ1 ዓመት ውስጥ ሚከፈል ይሆናል ከፍለው እስኪጨርሱ በዶላርም ሆነ በግንባታ እቃዎች ግሽበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም በውስጡ የያዛቸው የጋራ መገልገያዎች ️ሰገነት/terrace ️ሰፊ ሊፍት/ elevator ️የመኪና ማቆሚያ ፓርኪንግ/ Parking ️የንግድ ቦታዎች /commercial area ️ በቂ የመብራት እና ዉሀ አገልግሎት ️ የቆሻሻ ማስወገጃ/garbage shoot

Recommended Properties

Apartment For Sale
For Sale

ETB 14,400,000

Apartment For Sale

Addis Ababa, Kirkos
2
2
119 Square Meter

Published: 17 hours ago

Apartment For Sell
For Sale

ETB 16,173,000

Apartment For Sell

Addis Ababa, Bole
3
2
179.7 Square Meter

Published: 9 days ago

Luxury Apartment | BetDelala