Description
የቤት መፍትሔ ለሚሹ መልስ ሰጪ
Mirror Addis Realestate
️ ልዩና ዘመናዊ የሆኑ አፓርታማ ቤቶቻችንን ፍፁም ቅናሽ በሆነ ዋጋ ይዘንልዎት መጥተናል
️ በአሪፍ ዋጋ አሪፍ ገፅታ አሁኑኑ ይግዙ
️ የዋጋ ግሽበት ከመቼውም በላይ እየጨመረ ይገኛል
️ በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ብሮት ዋጋ ሲያጣ አትዩት
️ ብልህ ሰው ነገውን ዛሬ ይወስናል!! ይፍጠኑ::
️ በዚህ ሰፊ የኢንቨስትመንት አማራጭ ላይ የእርስዎ ፍላጎት የትኛው ነው ?
ለመኖሪያ ቤት ፈላጊዎች (Residential)
*በ20% ቅድመ ክፍያ
* ባለ 1 መኝታ 82 ካሬ
* ባለ 2 መኝታ 129 ካሬ እና 135 ካሬ
* ባለ 3 መኝታ 179 ካሬ
ለንግድ ሱቅ ፈላጊዎች ( Commercial )
*በ30% ቅድመ ክፍያ
️ከ 26 ካሬ እስከ 111 ካሬ
ልዮነታችን
ልዩ ጥራት ባለው ፊኒሺንግ የሚጠናቀቅ
ዘመናዊ እና ምቹ የአኗኗር ዘዬን የተላበሱ ቤቶች
ምቹ እና ቀላል የመኪና ማቆምያ