Description
ጉርብትና እና አብሮነትን ያማከለ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ከኦቪድ ሪል እስቴት!
🌳ንፁህ አየር እየሳቡ ከወዳጅዎ፣ ከጎረቤትዎ ጋር አረፍ የሚሉባቸው ውብ መናፈሻዎች፤
⛺️ከልጆችዎ ጋር የሚቦርቁባቸው የመጫወቻ ስፍራዎች፤
⛹️ስፖርት እየሰሩ ከአዳዲስ ሰዎች ጋር የሚወዳጁባቸው የስፖርት ማዘውተሪያ እና የዋና ገንዳዎች፤
ሁሉንም በቦሌ ቡልቡላ ሳይት ቤቶን ሲገዙ ያገኛሉ ! ከባለአንድ እስከ ባለሶስት መኝታ በሚፈልጉት አማራጭ
#ከ2.9 ሚሊየን ብር ጀምሮ
👉ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቁ
👉በከፊል የተጠናቀቁ
👉ሙሉ የቤት ዕቃ የተሟላላቸው
ለበለጠ መረጃ
📞09-64-40-67-05 ላይ ይደውሉ