Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

New Year Gift

Addis Ababa, Gullele

For SALE

ETB 3,304,000 /Total Value

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

56 Square Meter

Description

እንቁላል ፋብሪካ እምቢልታ ሆቴል ጀርባ በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት እየተገነባ የሚገኝ ለፒያሳ፣አድዋ ሙዝየም እና ለመርካቶ በቅርብ እርቀት ላይ የሚገኝ ዘመናዊ አፓርትመንት። 3B + G + 17 ️ ባለ 1 መኝታ, ባለ 2  እና 3 የመኝታ  አማራጭ       1 መኝታ በ 59 እና 66 ካሬ       2 መኝታ በ 103 ካሬ       3 መኝታ በ 150, 157 እና 172ካሬ በካሬ 59,000 ብር 10% ቅድመ ክፍያ በ 3 አመት Delivery time/ ቀሪ ክፍያም በግንባታ ሂደት ሚከፈል ይሆናል በውስጡ የያዛቸው የጋራ መገልገያዎች   የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ቦታ.    (Electric car charge) የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ (Gym) የደህንነት መጠበቂያ ካሜራ (Security camera) ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን አዳራሽ (Hall For Various Events) ማእከላዊ የቴሌቭዥን አንቴና እና የሞገድ መቀቢያ ሰሀን (Master antenna TV system)

Recommended Properties

በካሬ 65,000 ብር ብቻ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ
For Sale

ETB 9,782,500

በካሬ 65,000 ብር ብቻ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
3
3
150.5 Square Meter

Published: 6 hours ago

በ 4,930,000 ብር ቤት ከ ሚሊኒየም አዳራሽ
For Sale

ETB 4,930,000

Published: 1 hour ago

Reality
For Sale

ETB 160,000

Reality

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
2
2
137 Square Meter

Published: 1 day ago