Description
በካሬ 85,500 ብር (full finished)
በመሀል አዲስ አበባ የቤት ባለቤት የሚሆኑበት ልዩ እድል
OVID Real Estate
እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በጉለሌ ፓስተር አደባባይ ሳይት
ከምቹ አከፉፈል ጋር በካሬ 85,500 ብር (full finished)
🏠30% ቅድመ ክፍያ 2,821,500. ብር ጀምሮ
ማስረከብያ ጊዜ 24 ወራት
👉 ባለ 2 መኝታ
👉 ባለ 3 መኝታ
👉 ባለ 4 መኝታ
ይደውሉልን
☎️☎️0917968479☎️☎️
# ኦቪድ ሪል እስቴት KUMKANG KIND አሉሚኒየም ፎርም ዎረክ ተክኖሎጂን በከፍተኛ መዋእለነዋይ ወደ ሃገር ዉስጥ በማስገባት በከፍተኛ ጥራት እና ፍጥነት ቤቶችን ገንብቶ በማስረከብ ላይ ይገኛል፡፡ ለዚህም ሁነኛ ምሳሌ የሚሆነዉ በገርጂ አከባቢ በ አንድ አመት ተኩል ዉስጥ ተገንብቶ የተጠናቀቀዉ 16 ብሎኮችን በዉስጡ የያዘዉ ግዙፉ የመኖሪያ መንደር ይጠቀሳል፡፡