Description
G+2 መኖሪያ ቤት
አጠቃላይ ይዞታ.....270
ትልቁ ቤት ያረፈበት 115.26ካሬ ሜ
- ሳሎን
- ዳይኒንግ
መታጠቢያና ሽንት ቤት
- ኪችን ፈርኒሽድ
- 1 መኝታ ቤት ማስተር ቤድ ፈርኒሽድ ከእነ ሻወር ሽንት ቤት እና ድሬሲንግ ሩም
- 3 የልጆች መኝታ ቤት ፈርኒሽድ ከ2 ሻወር ሽንት ቤት
- አንድ ፋሚሊ ሩም
- አውት ዶር በረንዳ ፎቅ ላይ
ሰርቪስ ያረፈበት 26.79ካሬ ሜ
- ሻወር ሽንት ቤት
- ኪችን ፈርኒሽድ
- ስቶር
- መኝታ ቤት
ጠቅላላ ቤቱ ያረፈበት 142.05ካሬ ሜ