Description
ROYAL HOMES REAL ESTATE
ድርጅታችን የROYAL ceramics እና የKAM PLC ጥምረት እህች ኩባንያ ሲሆን በህንፃ ግንባታ ማቴሪያል እና ሴራሚኮችን በማቅረብ ግንባር ቀደም የሆነ ድርጅት ነው በዚህም ለ20 አመታት ሴራሚኮችን በማስመጣት እና በማከፋፈል አንቱ የተባለ የንግድ ህንፃዎችን ገንብቶ በማስረከብ ታማኝነቱን ያተረፈው አሁን ደግሞ ROYAL HOMES REAL ESTATE በመካኒሳ ጀርመን አደባባይ በ8000 ካሬ ላይ ያረፈ G+12 የሆኑ 7 ህንፃዎች ዘመናዊና ቅንጡ የሆኑ ለመኖሪያ ምቹ በሆነ መንደር በካሬ 70.000 ብር ብቻ የሆኑ አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርቧል።
በካሬ 70,000 ብር ብቻ
ከባንክ ጋር አያይዘው የሚገዙት
2B+G+12+Terrace
ከሳር ቤትና ለጀሞ በርምጃ ርቀት ውስጥ መገኝቱ
ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል አረንጓዴ እና ምቹ ሰገነት ያለው
2B+G መኪና ማቆሚያ /one to one parking loat/ ያለው
የግንባታው ጥራት ወለሉ ሳይቀር በኮንክሪት የተገነባ ነው