Description
አየርጤና ጋ የንገድ ሱቅ ግራውንድ ላይ ከ 33 ካሬ አስከ 44 ካሬ ከ አስፓልት ፊት ለፊት ቅድመ ክፍያው 25% ብቻ
ግራውንድ ጋ ለ አስፓልት ፊት ለ ፊት ያሉት የ ካሬ አማራጮች 33.1 ካሬ ,35 ካሬ , 44.2 ካሬ ናቸው።
የ ካሬ ዋጋቸው144,000 ብር እስከ 160,000 ብር ያለ ሬንጅ ውስጥ ናቸው
ጠቅላላ ክፍያ 5.3 ሚሊዮን እስከ 6.2 ሚሊዮን ሬንጅ ውስጥ ይሆናሉ
ቅድመ ክፍያ 25% ነው