Header Background

Property Details

BetDelala Property Details

Selected property view

Tati real estate

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 32,000,000

Bedrooms

3

Bathrooms

2

Area

179 sq meter

Description

🌟🌟TATI REAL ESTATE🌟🌟 📌ቦሌ አካባቢ የሚገኙ እጅግ ዘመናዊ አፓርትመንቶች ⚡️ባለ 3 መኝታ ሆነው የተሰሩ ⚡️እጅግ ቅንጡ አፓርትመንቶች ከሙሉ የፈርኒቸር እቃዎች ጋር 📌ቦሌ 24 አካባቢ ያለ አፓርትመንት ሲሆን 📍ለቦሌ ኤርፖርት 📍ለመገናኛ 📍ለገርጂ 📍 ለ22 አዋሳኝ ቦታ ላይ ያረፈ። 🏢2B+G+M+13 ህንፃ ላይ ያለ እና የራሱ የመኪና ማቆሚያ ያለዉ 🏋‍♂በህንፃዉ ላይ የንግድ ሱቆች፣ካፍቴሪያ፣ስፖርት ባር፣ዘመናዊ ጂምናዝየም እንዲሁም ስቲም እና ሳዉና ያላቸዉ 🏟ከአዲሱ አደይ አበባ ስታድየም አጠገብ የተሰራ ስለሆነ ጥሩ እይታ የተላበሰ 🛗24 ሰዓት የሚሰራ አሳንሰር እና ጄኔሬተር የተገጠመላቸዉ 💸30% ቅድሚያ ከፍለዉ ቀሪዉን በረጅም ጊዜ ክፍያ ማጠናቀቅ የሚችሉበት 🏘በ1 ወለል 2 አባወራ ብቻ የሚኖርባቸዉ 💰ገዝቶ ለመኖርም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ 🏥በአካባቢዉ ሆስፒታል፣ትምህርት ቤት፣ሱፐር ማርኬት እንዲሁም የተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ያሉት 🏘ዘመናዊ አኗኗርን ከዉበት ጋር ለማግኘት የተመረጡ 🏛ባለ 3 መኝታ 179 ካሬ ላይ ያረፈ እና 🏛ባለ 3 መኝታ 199 ካሬ ላይ ያረፈ 🏛Duplex ቤቶች 297 እና 322 ካሬ ላይ ያረፈ ⚡️ለበለጠ መረጃና የሳይት ጉብኝት ለማድረግ 📞0920028603

Recommended Properties

Apartment
For Sale

USD 187,776

Apartment

Addis Ababa, Kirkos
2
1
78

Published: 11 hours ago

Taza Real Estate
For Sale

ETB 103,000

Taza Real Estate

Addis Ababa, Kirkos
3
2
156 Square Meter

Published: 1 day ago

Apartment
For Sale

ETB 28,000,000

Apartment

Addis Ababa, Yeka
3
2
190 190

Published: 13 hours ago