Description
# ታላቅ የበዓል ቅናሽ ከቴምር ሪል እስቴት
ከ25% እስከ 35% ቅናሽ
በግንባታ ላይ ያሉ ቅንጡ አፓርትመንቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ TEMER ሪል እስቴት ለሽያጭ አቅርበናል።
ከ ባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ
ከ 63 ካሬ እስከ 214 ካሬ
️ ቢኖሩባቸው ምቹ ፣ ቢያከራዩዋቸው በዶላር ከፍተኛ ገቢ የሚያገኙባቸው እንዲሁም መልሰው መሸጥ ቢፈልጉ በብዙ የሚያተርፉት
ከ 10% ቅድመ ክፍያ ከ 693ሺ ብር ጀምሮ
በተጨማሪ የንግድ ማእከል ሱቆች ፒያሳ አድዋ ዜሮ ዜሮ ወይም ጊዮርጊስ ፊት ለፊት ባለ
አምስት ወለል ሞል 2B, G+5 Mall
ከ 3.9 ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ ወይም ከ 900ሺ ብር ቅድም ክፍያ ጀምሮ
ቤቶን ያለምንም ወለድ እና ዋጋ ጭማሪ በብር ብቻ ይግዙ!
ከስቱድዮ እስከ ባለ 3 ሶስት መኝታ
በሳርቤት
በፒያሳ
በአያት
በሶማሌ ተራ
በሀይሌ ጋርመንተ