Description
አዲስ አመትን በማስመልከት ታላቅ ቅናሽ(40%) 70% በደረሱ ሳይቶቻችን የ ቤቶን ዋጋ በብር ብቻ ይግዙ
በቃላችን መገኘት 6 ጊዜ የምንታወቅበት በአያት፣ በአጠና ተራ፣ በለቡ 2ሳይት፣ በአራት ኪሎና በላፍቶ በታማኝነት አስረክበናል
::
አሁን ደግሞ 5 ፕሮጀክቶችን ሰርቶ ለማስረከብ እየገነባ ይገኛል መተው ቤት በመግዛት እወነተኛውን ድርጅት ይቀላቀሉ፡፡
በሳርቤት sarbet
አራተኛ ካሬ
በአያት ayat
በሶማሌ ተራ somali tera
በሀይሌ ጋርመንት haile garment
በፒያሳ piyass
መኖሪያ ቤቶች46 ካሬ ሜትር እስከ 170 ካሬ ሜትር
የንግድ ሱቆች ከ 10 ካሬ - እስከ 175 ካሬ
ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ቀሪውን ዘና ብለው ከተረከቡ በኃላ
ወይም ቅድመ ክፍያ 60% ከፍለው 40%ቅናሽ
ልዩ የሚያደርገን
ጥራቱን የጠበቀ ግንባታ መገንባታችን
የ ተመረጡ ቦታዎች ላይ በ አጭር ግዜ ማስረከባችን
ስድስት ሳይቶችን ማስረከባችን
ትልቅ ቅናሽ መስጠታችን ሰፊ የቤት አማራጭ በቂ የሆነ የመኪና ፓርኪንግ የከርሰ ምድር ውሃ