Description
የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ ቤት
አ.አ ወሠን አካባቢ
ስፋት 750ካሬሜትር
ዋናው ቤት ላይ
1-ሳሎን ከምግብ ማብሰያ ጋር
1- ዋና መኝታ ቤት ከቁምሳጥንና መታጠቢያ ጋር
5- መኝታ ቤቶች ከቁምሳጥን ጋር
3-የጋራ መታጠቢያ ቤት
ሰርቪስ ላይ
1-ዘመናዊ ማብሰያ
-የእንግዳ ማረፊያ ከነመታጠቢያው
1-የሰራተኛ ክፍል
1-መታጠቢያ
ግቢው ከ5መኪና በላይ ማቆም የሚችል
ዋጋ80 ሚሊዮን ድርድር አለው
09 10 66 00 42