Description
የሚሸጥ ዘመናዊ ቪላ ቤት
👉 ሰፈር አያት አካባቢ
👉 ስፋት በይዞታ 200 ካሬ ሜትር
👉 >> በካሪታ 150 ካሬ
👉 1 ትልቅ ሳሎን
👉 2 ኪቺን ያለዉ
👉 3 መኝታ ቤት
👉 3 መታጠቢያ ቤት
👉 ከጀሪባ ሰሪቪስ ላይ 2 ክፍልና 1ሻዉር ሺት ቤት ያለዉ
👉 2 መኪና ማቆሚያ ያለዉ
👉 ዋጋ 23,000,000 ሚሊየን ድርድር አለው
❗️2% ኮምሽን ለስራችን እናስከፍላለን
🧍♂ዉድ ደንበኞቻችን ስለመረጣቹን እናመሰግናለን!
እርሰወ በምትፈልጉት አይነት ቤት እና ቦታ እናቀርብለወታለን ደውለው ያማክሩን
📞 +251912994433
📞 +251945419944