Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

Apartment

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 102,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

170 Square Meter

Description

'ገርጅ ኢምፔሪያል' ️ታላቅ የገና በዓል ቅናሽ️ ይህ ከእስካሁኖቹ ሳይቶች እጅግ የተለየ አማራጭ ነው (All about location &Quality Matters) የበዓል ቅናሽ ዋጋ በካሬ: ️ቅድሚያ=100% ሲከፍሉ በካሬ=96,000ብር (2ዐ% ቅናሽ ተደረጎ) ️ቅድሚያ=75% ሲከፍሉ በካሬ=101,400ብር (15.5% "ቅናሽ ተደረጎ) ️ቅድሚያ=50% ሲከፍሉ በካሬ=104,400ብር (13% ቅናሽ ተደርጎ) ️ቅድሚያ=25% ሲከፍሉ በካሬ=110,400ብር (8% ቅናሽ ተደርጎ) ማስታወሻ:- (መደበኛ የመሸጫ ዋጋው በካሬ=120,000ብር ነው።) ️ይፍጠኑና ለጥቂት ቤቶች የወጣውን የበዓል ቅናሽ ይጠቀሙ። ~የቤቶቹ ስፋት:- (ባለ 2 መኝታ + የሰራተኛ ክፍል): 115.5ካሬ እና 126.5ካሬ (ባለ 3 መኝታ ቤት + የሰራተኛ ክፍል +ላውደሪ ክፍል) 170ካሬ፣172.5ካሬ እና 212ካሬ ️ቀሪ ክፍያው=በ 18ወራት ጊዜ ውስጥ: በ 5ዙር ክፍያ : በየ(4)ወራት ልዩነት(gap) ቀስ እያሉ ከፍለው  ያጠናቅቃሉ። ማስረከቢያ ጊዜ=1 ዓመት ብቻ። ~ግንባታው የደረሰበት ደረጃ=70% የተጠናቀቀ! ️የህንፃው ልዩ አገልግሎቶች(Building Aminities): 24ሰዓት የማይቋረጥ የከርሰምድር ውኃ ከምድር በታች -3 ወለል የመኪና ማቆሚያ 2 ሊፍቶች ከነ ተጠባባቂ ጀነሬተር ጋር አንድ ሙሉ ወለል እጅግ ዘመናዊ ጂም እና ስፓ ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ (17ኛ ፎቅ) ላይ እስከ 500ካሬ የሚሆን የጋራ ቴራስ ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ እና የመሳሰሉት የግንባታችን ጥራት እንዲ ነው አንልዎትም️   በአካል ይጎብኙና እራስዎ ይመሰክራሉ። በጥንቃቄና በፍጥነት እየተገነባ ነው ለበለጠ: በ 0928036421

Recommended Properties

DMC REALESTATE Apartments
For Sale

ETB 88,246

DMC REALESTATE Apartments

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
2
3
150.5 Square Meter

Published: 3 days ago

የተናጠል ካርታ የወጣለት091 840 8986 50
For Sale

ETB 12,962,500

Published: 12 days ago

Apartment | BetDelala