Description
አስቸኳይ ሽያጭ ቦሌ ደምበል
Enlight property
.2Bed/2Bath/laundery/128sqm/7F
20,499,999 birr
#ስለቤቱ
ቤቱ የሚገኘው ቦሌ ደምበል ጃምቦ ሪል እስቴት ባስገነባው ዘመናዊ አፓርትመንት ላይ7ተኛፍሎር ላይ የሚገኝ ሲሆን ቤቱ በጥሩ ዲዛይን ሪኖቬት የተደረገ ሲሆን ቤቱ ውብናማራኪገፅታአለው።አንድኪችን,ላውንደሪና2መታጠቢያና የመኪናማቆሚያን ,የከርሰ ምድር ውሀ,2ዘመናዊ ሊፍትንያካትታል።አሁን ላይ ቤቱ በፈርኒሽድ ተከራይቶ ነው ያለው 1500$ usd .
#ዶክመንት
ዲጅታል ካርታ
#አከፋፈል
ካሽ
#ለሽያጭ የወጣበት ቀን
ጥር/5/ Active (January 15)
ሳይቱን ለመጎብኘት በስራ ሰአት
ከሰኞ - ቅዳሜ
ከ 4:00 - 10:30 የሚቻል ይሆናል
ቀደም ብለው ቀጠሮ በመያዝ ጊዜዎትን ይቆጥቡ።
ለበለጠ መረጃ
phone +251910278370
https://t.me/EnlightpropertyEthiopia10