Description
2 Beds | 2 Baths + C.K + MaidsR |
የሚገኘው ብ/ገብርኤል ከላፍቶ ሞል ወረድ ስንል መስጂዱ ያለበት አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ እና ሙሉለሙሉ የመኖሪያ አገልግሎተእ ብቻ በሚሰጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው አዲስ የሆነ እና ሙሉለሙሉ አልቆ ሰዎች ኑሮአቸውን እየኖሩ ሲሆን ከህንፃው ከሚያገኙት አገልግሎት መሃል እንግዳ መቀበያ ፣ ሊፍት ፣ ጀነሬተር ፣ የመኪና ማቆሚያ የመሳሰሉ ነገሮችን ይገኙበታል።
ቤቱ ያለበት አካባቢ ጥሩ የመኖሪያ መንደር እንደመሆኑ መጠን ለኪራይ እና ለካፒታል እድገት ቢገዛ ጥሩ በአጭር ግዜ ጥሩ ውጤት የምናገኝበት ነው።
ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
አከፋፈል
ካሽ
ወይም
50% ቅድመ ክፍያ ከፍሎ ቀሪው ገዢ ከራሱ ባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል።
Active @ Jan 26
RATE
8/10