Description
ቦሌ : ኤድናሞል 25,999,000
-
3 Beds | 2 Baths + OK | F | 173 sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ G+11+T ሆኖ የተሰራ ቅይጥ ህንፃ ላይ ነው። ህንፃው በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን በውስጡ አገልግሎት የጀመረ ሊፍት፣ ቴራስ፣ 1 ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ እና የታንከር ውሃ እና መሳሰሉ አገልግሎቶችን ይዟል።
ህንፃው ዋናው የኤድናሞል መንገድ ላይ እንደመገኘቱ የማይሸፈን እይታ እና ከፍተኛ የተከራይ ፍላጎት አለው።
#Financial_Information
Rental Status: Vacant
Estimated Rent: 2,000 USD / month (~314,000 ብር)
Monthly Service Charge: 5,000 ብር
Additional Costs: None reported
#Investment_Analysis
Estimated Annual Income: 3,768,000
Estimated Net Income: 3,708,000
Gross Yield: ~14.5%
Net Yield: ~14.3%
Estimated Payback Period: ~7 Years
Target Tenant Profile: Expat / Corporate / tourist / High-income tenant
#Price_Position
Compared to Area Average: Below the Market (~150,280 ብር/sqm)
#Price_History
Previous Sale Price: New
Days on Market: New Listing
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው።
#አከፋፈል
Cash | Bank (Buyer side