Description
ሰሚት : ጊዮርጊስ 12,499,000
-
2 Beds | 2 Baths | 4F | 104(90) sqm
-
#ቤቱ
የሚገኘው ሰሚት ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አካባቢ ኖህ ሪል እስቴት በ20,000 ካሬ ላይ በገነባው መንደር ውስጥ ነው። ግቢው መዋኛ ገንዳ፣ ሱቆች፣ ፓርኪንግ፣ የልጆች መጫወቻ ይዟል። G+10 ህንፃ፣ 5 ቤቶች/ፍሎር፣ 2 ሊፍት። ቤቱ ሙሉ ያለቀ እና ተኪራይቶ የሚገኝ ነው።
0967920663