Description
""ሙሉ በሙሉ ያለቀ ቤት እየፈለጉ ነው?""
ትክክልኛ ቦታ ኢንቨስት ያድርጉ በብር ይግዙ!!
ጊዜ የፈጠረልዎትን እድል ይጠቀሙ!!
በመሀል ሰሚት 72 G+11
ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ ቦታ ላይ ያረፈ
️በ 20% ቅድመ ክፍያ
የግንባታ ደረጃው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ የተናጠል ካርታ ያላቸው። መብራት ውሃ የተሟላለት
በተለያዩ የካሬ አማራጮች የቀረቡ
ከ ባለ አንድ መኝታ -- ባለ ሶስት መኝታ ድረስ
በ 20 % ቅድመ ክፍያ ቀሪውን እየኖሩበት የሚከፍሉት
በኢትዬጵያ ብር እየሸጥን ነው
G+11 ህንፃ ሁለት ቤዝመንት ያለው
የዚህ ጥሩ ኢንቨስትመንት እድል ተጠቃሚ እንዲሆኑ ፈጥነው ይወስኑ
አይተው የሚመሰክሩት ብቻ ሳይሆን ለወዳጅ ዘመድ ያሚጋብዟቸውን እነዚን ቤቶች ዛሬውኑ ይጎብኙ!!
ሁሉም አፓርትመንት ቤቶች ጥሩ እይታ እና በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙ
ሁለት የቆሻሻ ማስወገጃ
ደህንነት ካሜራ የተገጠመለት
የተለያዩ የጋራ መገልገያ የተሟላለት
በዋና መንገድ ዳር የሚገኝ
የመኪና ቻርጅ ማድረጊያ ቦታ ያለው
በአቅራቢያው ሁሉንም ማህበራዊ ተቁማት ፣ ሆስፒታል፣ ትምህርት ቤቶች እና የተለያዩ አገልግሎት መስጫዎች ይገኛሉ
️ለተጨማሪ መረጃ