Description
ባምቢስ
የግንባታቸው progress 75% የደረሰ ባለ 1 -3 መኝታ አማራጭ ያላቸውን ቤቶች በሺያጭ ላይ እንገኛለን
ባለ1መኝታ
100.22 ካሬ
ባለ2መኝታ
130.94 ካሬ
150.14 ካሬ
159.26 ካሬ
ባለ3መኝታ
172.94 ካሬ
በካሬ ዋጋ ከ 110ሺ ብር ጀምሮ
ቅድመ ክፍያ 25%
አፓርታማው ያካተተው
ጂም ና ስፓ
4 ቤዝመንት መኪና ማቆሚያ
የኤሌክትሪክ ጀነሬተር
የከርሰ ምድር /ሪዘርቫየር ውሃ
የጋራ ቴራስ
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ
የ24 ሰዓት የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራ
የእሳት አደጋ ማስጠንቀቂያ
ባልኮኒ እንዲሁም ላውንደሪ/ስቶርን ድረሲንግ ሩም ያካተተ