Description
ለሽያጭ የቀረቡ ኮንደምኒየም ቤት በቦሌ አራብሳ
38ካሬ, 2ኛ ፍሎር
ዕዳ የዘጋ, ነባሩ ሳይት ላይ ( የልማት ተነሺ)
ሴራሚክ, ጂፕሰም,ቻክ,ቀለም ... የተሰራ( well finished)
ቆንጆ ቦታ ላይ መሀል 15 ላይ (ነባሩ ሳይት)
ዋጋ 2.1 ሚሊዮን ብር
ሌሎች አማራጮችም አሉ ይደውሉ/ የሚሽጥ ቤት ካለዎት inbox ያድርጉልኝ
ስልክ ዜሮ 11 27 85 82/ ዜሮ ዘጠኝ 12 81 46 50