Description
ለሽያጭ የቀረበ መኖርያ - ለቡ
ለቡ ሙዚቃ ሰፈር
ስፋት 105 ካሬ ሜትር
G+2 ሆኖ የተገነባ መኖርያ
ሁለት መንገድ የያዘ ሲሆን
5 መኝታ ክፍሎችን
4 መታጠብያ ባኞ
አንድ መዓድ ቤት
ሰፊ ሳሎንና ለአንድ መኪና Parking ያለው ቢያዩት የሚወዱት መኖርያ ነው። ባለንብረቱ ባለመፍቀዳቸው ትክክለኛ ፎቶውን ለማስታወቅያ መጠቀም አልቻልንም።
ዋጋ 27 Million
ቀርበው ይደራደሩ።
️0915121228 ይደውሉ ይጎብኙ ይደራደሩ::