Description
ባጥ ሀያት 49
ከኢቲ ቪሌጅ አጠገብ ይገኛል G+7 ነው ።በአንድ ፍሎር 3 ቤቶች ይገኛል። ጄነሬተር ፣ሊፍት ፣underground ውሀ አለው። የተነጠል ካርታ ያለው
ባለ ሁለት መኝታ
134.75ካሬ ሜ
ባለ ሶስት መኝታ
162.95 ካሬ ሜ
170.48 ካሬ ሜ
ዋጋቸው በካሬ 94,000 ብር (fully finished )
የባንክ ብድር 50% የተመቻቸላቸው
በባንክ ለመክፈል ለሚፈልጉ 0942889893