Description
100% የተጠናቀቁ አፖርትመንት ቤቶችን በ 25% ቅድመ ክፍያ በመሀል CMC
Mulu kokeb real estate
በ Full Finished እና በ semi-finished የተጠናቀቁ ዲጂታል የተናጠል ካርታ የተዘጋጀላቸው ቤቶች ከ ዝቅተኛ ፍሎር ጀምሮ በሽያጫ ላይ ነን.
️2 ሊፍት
️የከርሰ ምድር ውሃ
️backup ጀነኔተር
️2 ቤዝመንት ፓርኪንግ
️የ ልጆች መጫወቻ እና አረንጓዴ ስፍራ የተሟላለት 3000 ካሬ ላይ ያረፈ ቅንጡ ኮምፓውንድ አፓርትመንት ለሽያጭ አቅረበናል።
25% ቅድመ ክፍያ
60%ባንክ ብድር የተመቻቸላቸው
ባለ 1,2,3,4 መኝታ ክፍል
ባለ 1 መኝታ 82 ካሬ
ባለ 2 መኝታ 96,99, እና 105ካሬ
ባለ 3 መኝታ 120,124 እና 127 ካሬ
ባለ 4 መኝታ 181 ካሬ
በ መሀል CMC መኖሪያ ቤቶን ይግዙ።
ለበለጠ መረጃ
️0948180754