Description
የንግድ ሱቆችን በፒያሳ
✍️ ከሚኒሊክ አደባባይ ፊት ለፊት ባለ 5 ወለል ዘመናዊ የንግድ ሱቅ ማዕከል ከቴምር ፕሮፐርቲስ
✍️ ከ 3.9 -10 million
✍️ በተለያዩ የካሬ አማራጮች እንደምርጫዎ የቀረበ
✍️ ግንባታው በ1 አመት ከ 6 ወራት ተጠናቀው የሚረከቡት
✍️ ከ$ እና የግንባታ እቃዎች ዋጋ ጭማሪ ስጋት ነፃ ሆነዉ የግንባታ ሂደቱን መሠረት አድርገዉ ከፍለው የሚያጠናቅቁት
📍 መገኛ ቦታዉ
✍️ ከመርካቶ በቅርብ ርቀት፣ የአዉቶብስ እና ባቡር ጣቢያ መሀል፣ ከአራዳ ጊዩርጊስ ፊት ለፊት፣ የታክሲ መዉጫ እና መዉረጃ እንደመሆኑ ጥሩ የንግድ እንቅስቃሴ አለበት።
✍️ ነግደው የሚያተርፉበት፣ አከራይተዉ ጠቀም ያለ ገቢ የሚያገኙበት፣ መልሰዉ ቢሸጡት የሚጠቀሙበት ልዩ እድል
✍️ የቀሩን ውስን ሱቆች ስለሆኑ በ09-64-40-67-05 ይደውሉልን