Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

Real Estate

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

For SALE

ETB 88,246

Bedrooms

4

Bathrooms

3

Area

295 Square Meter

Description

ሁሌም ለደንበኞቹ እርካታ የሚተጋው ድጅታችን ዲ ኤም ሲ ሪልስቴት 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከፍለው! ቀሪውን ቢፈልጉ በ3 አመት ከ6 ወር ውስጥ በ 8ዙር የሚከፍሉት አልያም 40% በ3 ዓመት ከፍለው ቀሪውን 60% ክፍያ ቤቱን ተረክበው እስከ 25 አመት ቀስ ብለው እየኖሩበት የሚከፍሉት! እስከ 30% የሚደርስ ልዩ ቅናሽ የሚያገኙበት! ከ27 ዓመታት በላይ ግንባታ ላይ ከቆየ አንጋፋ ድርጅት የዋና ገንዳዎች እና የመናፈሻ ቦታ ለህፃናት መጫወቻ የሚሆን ሰፊ ቦታ አራት ሶስት የመንገደኛ እና አንድ የእቃ አሳንሰር አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ የደህንነት መቆጣጠርያ ካሜራ ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ መገልገያ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል እና ጂም ጋርቤጅ ሹተር (ቆሻሻ መጣያ) በየወለሉ የከርሰ ምድር ውሀ እና 24/7 የመብራት አገልግሎት ከስቱዲዮ 56 ካሬ እስከ ባለ አራት መኝታ 190 ካሬ በተለያየ የካሬ አማራጭ ከባለ2 መኝታ ጀምሮ በተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ያላቸው። ፔንትሀውስ ባለ አራት መኝታ = ከ 190 እስከ 295 ካሬ ባለ 3 መኝታ = ከ 150 ካሬ ጀምሮ ባለ 2 መኝታ = ከ 110 ካሬ ጀምሮ ባለ 1 መኝታ = ከ 77.2 ካሬ ጀምሮ ስቱዲዮ 59 ካሬ ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ️09-29-26-83-57ይደውሉልን #Ethiopia #addisababa #realestate #apartment #dmcrealestate #luxury

Recommended Properties

100% ለሚከፍል 15% ቀናሽ  አያት አበበች
For Sale

ETB 11,550,000

Published: 4 days ago

Fully Finished House
For Sale

ETB 8,400,000

Fully Finished House

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto
2
2
84 Square Meter

Published: 1 day ago

Apartement For Sell
For Sale

ETB 9,000,000

Apartement For Sell

Addis Ababa, Akaky Kaliti
3
2
104 Square Meter

Published: 1 day ago