Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
New

በአፍሪካ ህብረት (ቡልጋሪያ) የሚሸጥ ቅንጡ አፓርታማ - 15% ቅድመ ክፍያ

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 2,400,000

Bedrooms

3

Bathrooms

3

Area

151 Square Meter

Description

አፓርታማ በከተማዋ እምብርት!" እልፍኝ ሪል ስቴት በቡልጋሪያ ICL ፊት ለፊት የሚገኘውን G+22 Mixed-use ህንጻ ለሽያጭ አቅርቧል። ልዩ ጥቅሞች፦ አከፋፈል፦ 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ! ባንክ፦ 50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት። መገልገያዎች፦ 3 ዘመናዊ ሊፍቶች፣ 4 ቤዝመንት ፓርኪንግ (ከኤሌክትሪክ መኪና ቻርጀር ጋር)። ምቾቶች፦ ጂም፣ ስፓ፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ ጀነሬተር እና የከርሰ ምድር ውሃ። የቤት አማራጮች፦ ባለ 1 መኝታ (88 እና 93 ካሬ) ባለ 2 መኝታ (151 ካሬ) ባለ 3 መኝታ (184 - 238 ካሬ) ለበለጠ መረጃ እና ለሳይት ጉብኝት አሁኑኑ ይደውሉልን። ስልክ፦ 0970676077

Recommended Properties