Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

ብሪቲሽ Embassy አካባቢ የሚሸጡ ቤቶች

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 76,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

138 Square Meter

Description

በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን በሚገኘው ቶፕ ቪው (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ) በሚያምር የከተማ እይታ እና በአራት ኪሎ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ቦታ ላይ፣ ማህበረሰብን ባማከለ ተመጣጣኝ ዋጋ ። በማስታወቂያ ዋጋ: በካሬ 73,000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ! በ 10% ብቻ ቅድሚያ ክፍያ! (የቤት ባለቤት ይሁኑ!) እስከ 50% የባንክ ብድር ተጠቃሚ የመሆን  እድል! የቅንጦት እና ምቹ የመኖሪያ ስፍራዎች: ቶፕ ቪው: በእንግሊዝ ኤምባሲ ጎን፣ በሚያምር የከተማ እይታ (በጫካ ፕሮጀክት አቅራቢያ) ሳንፎርድ አካባቢ: በአራት ኪሎ ሳንፎርድ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ወርልድ ክላሲካል ዔሚኒቲ" ያሟሉ፣ ለየት ያለ የኑሮ ዘይቤን የሚያጎናፅፉ ዘመናዊ የግንባታ ዲዛይኖች። ከባለ አንድ እስከ ባለ 4 መኝታ በካሬ እና በወለል አማራጮች አሉን! ይህ አስደናቂ አጋጣሚ እንዳያመልጥዎ! አሁን ይደውሉና የራስዎን ቤት ይመዝገቡ! ይደውሉ: 0940549942

Recommended Properties

በ5አመት ያለ ምንም ወለድ
For Sale

ETB 1,250,000

በ5አመት ያለ ምንም ወለድ

Addis Ababa, Yeka
2
2
138 Square Meter

Published: 1 hour ago

ቦሌ ሩዋንዳ ( ሩዋንዳ, ኢምባሲ ጀርባ ) 15%
For Sale

ETB 10,464,000

Published: 14 hours ago

ቴምር ሪል እስቴት
For Sale

ETB 80,500

ቴምር ሪል እስቴት

Addis Ababa, Kirkos
2
2
82 Square Meter

Published: 4 hours ago