Description
Land for sale
አስቸኳይ መሬት ሽያጭ
የቦታ ስፋት/ 200ካሬ
13,999,999 ብር
#ስለመሬቱ
መሬቱ የሚገኘው በመሪ 40/60 ኮንዶሚኒየም አካባቢ ሲሆን ለቤት ሰሪ ሁነኛ ቦታ ና ከአስፓልት በ200ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ነው።የግሎን መኖሪያ አልያም ገስት ሀውስ ገንብተው ቢያከራዩ ትርፋማ የሚሆኑበት ቦታ በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።
#የቦታ ስፋት
200 ካሬ
# ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ
#የግንባታ ፍቃድ የወጣለት
#በአጭር ጊዜ ገንብተው ለመኖሪያ ወይም ወደስራ የሚገቡበት
#for visiting
DM