Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
New

ዘመናዊ የንግድ ሱቅ ወይንም የገበያ ማዕከል

Addis Ababa, Arada

For SALE

ETB 10,395,000

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

30 Square Meter

Description

ነጋዴዎች የንግድ ሱቅ የት ቦታ እንዲኖሮት ይፈልጋሉ? መገናኛ,ካሳንቺስ,ሽሮሜዳ ወይስ አፍንጮ በር ለነጋዴዎችና ለኢንቨስተሮች ከ KAVOD COMMERCIAL ሱቅ ከነገበያው በመሀል መገናኛ እየገነባን እየሸጥን እንገኛለን ከ10ካሬ ጀምሮ አስከሚፈልጉት የካሬ ስፋት አለን ከ1.4 እስከ 2.4 ሚልዮን  ቅናሽ የሚያገኙበት ከፍ አድርገው ሲከፍሉ ከ2.4 ሚልዮን በላይ ቅናሹን የሚጠቀሙበት መስራት ቢፈልጉ አዋጭ ሞል ማከራየት ቢፈልጉ በከፍተኛ ዋጋ የሚከራይ ልሽጠው ቢሉ ሚልየኖች የሚያተርፉበት በ4ቱም አቅጣጫ 4ቱም ዋና መንገዶችን የሚያዋስን ቦታው መገናኛ ባስና ታክሲ መጫኛው ጋር ለየት ያለ ክፍያም አለን እንደግንባታው ሂደት 50% ከፍለው ቀሪውን 50% ያለምንም ወለድ ከ 2-3 ዓመት ቁልፍ ከተረከቡ በኋላ የሚከፍሉት ሙሉ ግንባታው የተጠናቀቀ ቁልፍ በ9 ወር ይረከባሉ ለበለጠ መረጃ 0925753410 መደወል ይችላሉ ሱቅ ከነ ገበያው ካቮድ ኮሜርሻል የህልሞን ንግድ ከነ ገበያው ይዘን ቀርበናል አሁኑኑ ያግኙ️️

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Arada - 30 sqm | BetDelala