Description
ግዙፎቹ ና ዘመናዊወቹ የካቮድ የንግድ ማእከሎችን በልዩ ቅናሽ እየተሸጡ ነው።
ጥበብ ሞል - ሽሮሜዳ
- 11,700 ካሬ ላይ ያረፈ
- 2B+G+6+T ሲሆን underground (basement) የባስና የታክሲ ስቴሽን
- የንግድ ማዕከሉ መሀሉ open down (ክፍት) ነው ከግራውንድ ወደ ላይ በደንብ መታየት እንዲችል ተደርጎ ዲዛይን የተደረገ
- 14 ሊፍትና 6 እስኬለተር(የደረጃ ሊፍቶች) ያለው
- ሮለር ኮስተር ፣ ትልልቅ ሬስቶራንቶች ፣ በርገር ቤቶች ፣ ጌም ዞኖች ሌሎችም መዝናኛ ከላይ ያሉት
- Prime location (ከአሜሪካ ኢምባሲ አጠገብ ከስፔን ኢምባሲ ፊት ለፊት)
- ከፍተኛ የሰው ፍሰት ያለበት
ካቮድ ሞል - ካዛንቺስ
- 6,762 ካሬ ላይ ያረፈ
- 2B+G+11 ሲሆን መሀሉ ክፍት ሆኖ እስከ ላይ እይታ(access) እንዲኖረው ተደርጎ ዲዛይን የተደረገ
- 10 ሊፍቶችና 4 እስኬለተሮች(የደረጃ ሊፍቶች) ያሉት
- water park ፣ ካፌዎች እንዲሁም የተለያዩ መዝናኛዎች ያሉት
- prime location(ዮናስ ጨርጨር ፊት ለፊት)
- በሶስቱም ጎን(side) መንገድ (አስፓልት) ነው
ካር ሞል - መገናኛ
- 16,700 ካሬ ላይ ያረፈ
- 3B+G+6+T ሲሆን ቤዝመንቱ የባስና የታክሲ ስቴሽን(Terminal) ነው
- ሰፋፊ የመኪና ማሳያዎች(show rooms) ያሉት የመኪና ሞል ነው
- Go cart እና የተለያዩ መዝናኛዎች ያሉት
- prime location (እስራኤል ኢምባሲ ፊት ለፊት)
- ከፍተኛ የሰው ፍሰት የሚኖረው ለበለጠ መረጃ በ0925753410 ይደውሉልን