Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

አያት ሪል እስቴት

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 146,489 /Per Square Meter

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

55 Square Meter

Description

አያት ሪል እስቴት በካዛንቺስ (ግቢ ገብርኤል ፊት ለፊት) የከተማዋ እምብርት ላይ የተንጣለለ ዘመናዊ መንደር! በሪል እስቴት ልማት ከ30 ዓመታት በላይ ታማኝና ግንባር ቀደም የሆነው አያት ሪል እስቴት፣ በታሪካዊቷና በከተማችን እምብርት በሆነችው ካዛንቺስ ግቢ ገብርኤል ፊት ለፊት እጅግ ውብ እና ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር ሽያጭ ጀምሯል። ይህ ፕሮጀክት ከመንግስት ጋር በ70/30 አጋርነት (Partnership) የሚገነባ በመሆኑ አስተማማኝነቱና ዋስትናው የላቀ ነው።

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Kirkos - 55 sqm | BetDelala