Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

ቤት ገዝተው በነፃ አለምን ይዙሩ

Addis Ababa, Kirkos

For SALE

ETB 115,000 /Per Square Meter

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

60 Square Meter

Description

ከቴምር ሪል እስቴት ቤት ይግዙ፤ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በነፃ ይብረሩ! ️ ቴምር ሪል እስቴት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በመተባበር ለደንበኞቹ ታላቅ የምስራች ይዞ መጥቷል! አሁን በቡልጋሪያ ሳይታችን የመኖሪያ ወይም የንግድ ሱቅ ሲገዙ የ ShebaMiles ስጦታ ያገኛሉ። ለምን ቴምር ሪል እስቴትን ይመርጣሉ? ምርጥ ቦታ፦ በቡልጋሪያ እምብርት በ3,000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ። ልዩ ስጦታ፦ ከቤትዎ በተጨማሪ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሼባ ማይልስ ተጠቃሚ ይሆናሉ። ቀለል ያለ ክፍያ፦ 20% ቅድመ ክፍያ ብቻ! ቀሪውን በ3 ዓመት የግንባታ ጊዜ ውስጥ የሚከፈል። ሁለገብ፦ ለቤትነትም ሆነ ለንግድ ሱቆች ተመራጭ። ይህ ዕድል ለተወሰኑ ቤቶች ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ፈጥነው የዚህ ልዩ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የቴምር ሪል እስቴት ቤተሰብ ይሁኑ! ዝርዝር መረጃውን ለማግኘት፡ 0964199691 #TemerRealEstate #EthiopianAirlines #ShebaMiles #BulgariaProject #AddisAbaba #InvestInEthiopia #DiasporaGift

Recommended Properties

Apartment
For Sale

ETB 160,000

Apartment

Addis Ababa, Bole
2
2
170 Square Meter

Published: 1 day ago

Ghion Homes
For Sale

ETB 105,000

Ghion Homes

Addis Ababa, Bole
2
2
145 Square Meter

Published: 1 day ago

ቤት ገዝተው በነፃ አለምን ይዙሩ | BetDelala