Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
New

ዘመናዊ ባለ አንድ መኝታ ቤት ሽያጭ

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 11,999,000

Bedrooms

1

Bathrooms

1

Area

83 Square Meter

Description

APARTMENT FOR SALE - ሲኤምሲ : ሚካኤል 11,999,000 ብር - 1 Bed | 1 Bath + Closed Kitchen + Maids Room + Laundry + Balcony | 4th Floor | 83 sqm Net - #ቤቱ የሚገኘው CMC ሚካኤል አካባቢ 6,500 ካሬ ሜትር ስፋት ባለው ውብ የመኖሪያ መንደር (Residential Compound) ውስጥ B+G+7+T ሆኖ በተገነባ ህንፃ ላይ ባለ 4ኛ ወለል ላይ ነው። ህንፃው በወለል 8 ቤቶች እና 2 ሊፍቶች አሉት። መኖሪያ መንደሩ አዲስ አበባ ውስጥ አርአያ ከሚባሉ እና ለነዋሪዎች በርካታ አገልግሎቶችን ከሚሰጡ ግቢዎች አንዱ ሲሆን፤ በቤት ቁጥር የተመደበ የመኪና ማቆሚያ፣ የከርሰ ምድር ውሃ፣ ተጠባባቂ ጄኔሬተር፣ የመዋኛ ገንዳ (Swimming Pool)፣ የስብሰባ አዳራሽ፣ ስቲም እና ስፓ (Steam & Spa) ያሟላ ነው። #Financial_Information Asking Price: 11,999,000 ብር Net Area: 83 sqm Price per sqm: ~144,566 ብር (በኔት ስፋት) Estimated Monthly Rent: 60,000 ብር Annual Rent: 720,000 ብር Monthly Condo Fee: 5,000 ብር (60,000 ብር / year) Condition: Fully Finished / Ready for Living Special Feature: CMC Michael Prime Gated Community + Swimming Pool, Steam & Spa + Dedicated Parking + 2 Elevators ስልክ ቁጥር 0925753410

Recommended Properties

1 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 83 sqm | BetDelala