Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
New

መርካቶ ላይ በ1.9 ሚ ሙሉ ክፍያ የንግ ሱቅ ይፈልጋሉ??

Addis Ababa, Lideta

For SALE

ETB 1,900,000

Bedrooms

1

Bathrooms

6

Area

11 Square Meter

Description

ተክለሃይማኖት ጋራድ ህንፃ በተቃራኒ ሳይድ ትንሽ ወረድ ብሎ ያለው ሳይታችን ሲሆን አጠቃላይ ስፋቱ 6000 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ትልቅ እና ዘመናዊ ሞል እየገነባን ነው። በ1 ዓመት ጊዜ ውስጥ ይረከባል! በቂ የሆነ የመኪና ማቆምያ አለው! ወደ ላይ G+5 ሲሆን ከግራውንድ እስከ 5ተኛ ፎቅ ድረስ ሱቆችን ለሽያጭ አቅርበናል፤ የኮሪደር ልማት እንዳያሰጋዎት ደግሞ ከመንገድ 18 ሜትር ገባ ብለን ነው የጀመርነው። አነስተኛ የካሬ አማራጭ ከ11፣16፣22፣32 የካሬ አማራጭ ሲኖር ከፍ ያለ የካሬ አማራጭ ለሚፈልጉ ሰዎች እንደፍላጎታቸው ይስተናገዳሉ። አሁን ላይ በቅድመ ክፍያ 30% እየሸጥን እንገኛለን፣ከፍ አርገው ለሚከፍሉ ደንበኞች ደግሞ እስከ 15% የሚደርስ ቅናሽ አድርገን እየሸጥን ነው! በቅድመ ክፍያ መስተናገድ ለሚፈልጉ ደንበኞች እንደሚከተለው በ11 ካሬ ፦ #ግራውንድ ላይ በ 1.4 ሚሊዬን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ #1ኛ ላይ በ1.3 ሚሊዬን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ #2ተኛ ላይ በ1.1 ሚሊዮን ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ #3ተኛ ላይ በ990 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ #4ተኛ ላይ በ825 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ በdiscount package ለሚከፍሉ #100% ሲከፍሉ-15% ቅናሽ #75% ሲከፍሉ -10% ቅናሽ #50% ሲከፍሉ -5% ቅናሽ ያገኛሉ!

Recommended Properties