Description
CMC ሚካኤል ፤ አፓርትመንት ሽያጭ 83 ካ.ሜ
Location
️ CMC ሚካኤል አካባቢ 6500 ካሬ ስፋት ላይ ባለፈ የመኖሪያ መንደር B+G+7+T ህንፃ ላይ።
የቤቱ ዝርዝር መረጃ
️ 1 መኝታ , 1 መታጠቢያ , ተጨማሪ የሠራተኛ መኝታ , Closed Kitchen , Laundry , Balcony
️ ስፋት: 83 ካሬ ሜትር (69sqm-net)
️ 5ኛ ፎቅ ላይ
️ ህንፃው፦ 2 ሊፍት , በቤት ቁጥር የተዘጋጀ የመኪና ማቆሚያ , የከርሰምድር ውሃ , ጀኔሬተር , መዋኛ ገንዳ , የስብሰባ ቦታ , ስቲም , ስፓ የመሳሰሉ አገልግሎቶች አሉት።
️ ግቢው አዲስ አበባ ውስጥ ጥሩ ከሚባሉ እና ለነዋሪ ብዙ አገልግሎት ከሚሰጡ የመኖሪያ ግቢዎች መሃል አንዱ ነው።
ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው።
አከፋፈል:- ካሽ
ዋጋ = 13 ሚሊዮን ብር።
ኮሚሽን: 2%
Investment Analysis
ግምታዊ ኪራይ: 60,000 ብር/ወር
Gross Yield: 5.54%
የካሬ ዋጋ: 156,626 ብር/ካሬ | Payback Before-Tax: 18 ዓመታት
ማጠቃለያ፦ የንብረቱ የካሬ ዋጋ እና የሚገኝበት የመኖሪያ መንደር አገልግሎቶች ከወቅታዊው የሲኤምሲ አካባቢ የገበያ ተመን ጋር ተመጣጣኝ የሚባል ነው።
️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን።
️ ለማየት ፦ በቀጠሮ
To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5
Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing
.DM https://t.me/Belegrateful
+251939703030
Code1707