Description
ስትራቴጂካዊ ቦታ፦ ለተለያዩ የንግድ ዘርፎች (ለልብስ ሱቆች፣ ለኮስሞቲክስ፣ ለኤሌክትሮኒክስ፣ ለቢሮ፣ ወይም ለአገልግሎት መስጫዎች) እጅግ ተስማሚ።
የቦታ አማራጭ፦ ከ 12.5 ካሬ ሜትር ጀምሮ እንደ ንግድዎ ስፋትና ፍላጎት የተዘጋጁ።
የካሬ ሜትር ዋጋ፦ 280,000 ብር
አጠቃላይ ዋጋ፦ 3,500,000 ብር (ለ 12.5 ካሬ)
️ 12.8 ካሬ ሜትር
ጠቅላላ ዋጋ፦ 3,584,000 ብር
25% ቅድመ ክፍያ፦ 896,000 ብር
️ 13.5 ካሬ ሜትር
ጠቅላላ ዋጋ፦ 3,780,000 ብር
25% ቅድመ ክፍያ፦ 945,000 ብር
️ 14.3 ካሬ ሜትር
ጠቅላላ ዋጋ፦ 4,004,000 ብር
25% ቅድመ ክፍያ፦ 1,001,000 ብር
️ 15.2 ካሬ ሜትር
ጠቅላላ ዋጋ፦ 4,256,000 ብር
25% ቅድመ ክፍያ፦ 1,064,000 ብር
️ 15.4 ካሬ ሜትር
ጠቅላላ ዋጋ፦ 4,312,000 ብር
25% ቅድመ ክፍያ፦ 1,078,000 ብር
️ 20.5 ካሬ ሜትር
የቅድመ ክፍያ እድል፦ 25% ብቻ (ማለትም 875,000 ብር) በመክፈል አሁኑኑ ቦታዎን መያዝ ይችላሉ!
የመኖሪያ አፓርትመንቶች (Apartments)
በ 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!
ባለ 1 መኝታ (80 ካሬ)፦ ቅድመ ክፍያ (10%) 880,000 ብር
ባለ 2 መኝታ (106 ካሬ)፦ ቅድመ ክፍያ (10%) 1,166,000 ብር
ባለ 2 መኝታ (132 ካሬ)፦ ቅድመ ክፍያ (10%) 1,452,000 ብር
ባለ 2 መኝታ (139 ካሬ)፦ ቅድመ ክፍያ (10%) 1,529,000 ብር
የዱኪ ፕላዛ ህንፃ ልዩ ጥቅሞች፦
ለንግድ ደንበኞችዎ እና ለነዋሪዎች በቂ የከርሰ-ምድር መኪና ማቆሚያ (Basement Parking)
ዘመናዊ፣ ፈጣን እና አስተማማኝ የሰውና የእቃ ማጓጓዣ ሊፍቶች