Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
Property thumbnail 6
Property thumbnail 7
Property thumbnail 8
Property thumbnail 9
New

መገናኛ ሾላ ገበያ

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 14,260,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

124 Square Meter

Description

መገናኛ : ግብርና ሚኒስተር - 2 Bed | 2 Bath + 2 Balcony + Laundry | 4F | 124(106)sqm - #አፓርመንቱ የሚገኘው መገናኛ ግብርና ሚኒስተር አካባቢ 3B+G+11+T ሆኖ በተገነባ የመኖሪያ ፎቅ ላይ ነው። ህንፃው ለነዋሪው ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መሃል ጂም ፣ ቴራስ ፣ ጀነሬተር ፣ እንግዳ መቀበያ ፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ ፣ የአደጋ ግዜ መውረጃ ፣ አነስ ያለ ግቢ ፣ በካሜራ የታገዘ ጥበቃ ፣ 2 በመገጠም ላይ ያሉ ሊፍቶች ሲኖሩት አሁን ላይ ወደ 10 የሚጠጉ አባወራዎች መኖር ጀምረዋል። ቤቱ ወንዝ ዳር (River side view) ያለው ነው። #Financial_Information Asking Price: 14,260,000 ብር Price per sqm: 115,000 ብር Monthly Rent: 65,000 ብር Yearly Rent: 780,000 ብር #Price_Position Prime location #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው (በመተካካት) #አከፋፈል Cash #Agent_Commission 2%

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Yeka - 124 sqm | BetDelala