Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
New

ጎተራ ያለቀለት ቤት

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

For SALE

ETB 21,400,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

153 Square Meter

Description

የሚሸጥ አፓርትመንት 100% ያለቀለት ጎተራ - 21,400,000 - 2 Bedroom | 2Baths + Balcony | F | 153sqm - #ቤቱ የሚገኘው ጎተራ አካባቢ G+12 ሆኖ የተሰራ ህንፃ ነው። ህንፃው በወለል 4 ቤቶች ብቻ ያሉበት ሲሆን በውስጡ አገልግሎት  ሊፍት፣ ቴራስ፣ ቤዝመንት የመኪና ማቆሚያ፣ ከርሰ ምድር ውሃ ያለው ነው እና ኮንፓውድ በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል  ። አሁን ላይ ሰው መኖር ጀምሯል ። 50% የባንክ ብድር ይመቻቻል 5 አመት  ድረስ እናመቻቻለን ለበለጠ መረጃ 0965705970 ይደውሉልን

Recommended Properties