Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

ብ/ገብርኤል ላፍቶ ሞል የሚሸጥ አፓርትመንት

Addis Ababa, Nifas Silk-Lafto

For SALE

ETB 21,195,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

157 Square Meter

Description

ብ/ገብርኤል : Lafto Mall Beds | 2 Baths + C.K + MaidsR | 157(120) sqm #ቤቱ ይህ አፓርታማ የሚገኘው ብ/ገብርኤል ከLafto Mall ወረድ ስንል መስጂዱ ያለበት አካባቢ G+9 ሆኖ በተገነባ እና በወለል 2 ቤቶች ብቻ ያሉበት የመኖሪያ ህንፃ ነው። ህንፃው አዲስ ሲሆን ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል፣ እና ነዋሪዎች እየኖሩበት ይገኛል። ከሚያገኙት አገልግሎት መካከል እንግዳ መቀበያ፣ ሊፍት፣ ጀነሬተር፣ የመኪና ማቆሚያ እና ተመሳሳይ አገልግሎቶች ይገኛሉ። አካባቢው ጥሩ የመኖሪያ መንደር ሲሆን ለኪራይ ገቢ እና ለካፒታል እድገት ተመጣጣኝ ነው። #Financial_Information Asking Price: 21,195,000 ብር Estimated Monthly Rent: 120,000 ብር Annual Rent: 1,440,000 ብር . price per sqm 130,000ብር #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል ካሽወይም50% ቅድመ ክፍያ ከፍሎ ቀሪው ከባንክ ጋር ማያያዝ ይቻላል Commission 2% ገዢ ካልሆኑ እባኮትን እንዳይደውሉ።

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Nifas Silk-Lafto - 157 sqm | BetDelala