Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
Property thumbnail 5
New

አዲሱ ቤተመንግስት አካባቢ

Addis Ababa, Yeka

For SALE

ETB 19,999,000

Bedrooms

2

Bathrooms

2

Area

160 Square Meter

Description

TOP VIEW : ጫካ - 19,999,000 2 Beds | 2 Baths + Store | 2F | 160(145) sqm #አፓርመንቱ ይህ አፓርትመንት በአዲሱ ጫካ ቤተመንግስት አጠገብ፣ ከብሪትሽ ኤምባሲ ከፍ ብሎ በሚገኘው የካ ተራራ ላይ ነው። በዲያስፖራ አደባባይ ወደ አዲሱ ቤተመንግስት የሚወስደው መንገድ ላይ ያለ ሲሆን አንዱ የሚስብ ጥቅሞቹ መሃል ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ ድንቅ እና ያልተሸፈነ እይታ (Top View) አለው። ህንፃው G+4 ሲሆን በእያንዳንዱ ፍሎር አንድ ቤት ብቻ ነው ያለው። ለ4 ቤቶች የሚበቃ የመኪና ማቆሚያ፣ ጀነሬተር፣ የውሃ ታንከር፣ ጥበቃ እና አነስ ያለ ግቢ ያለው ሙሉ ለሙሉ ያለቀ ህንፃ ነው። አሁን ላይ ሰዎች እየኖሩበት ያለ ህንፃ ነው። #Financial_Information Asking Price: 19,999,000 ብር Total Area: 160 sqm Price per sqm: ~124,994 ብር Monthly Rent: 180,000 ብር (ግምት) Yearly Rent: 2,160,000 ብር (ግምት) #ዶክመንት ዲጂታል ካርታ አለው #አከፋፈል Cash / ባንክ (በገዢ በኩል) #Agent_Commission 2% ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Yeka - 160 sqm | BetDelala