Description
ሰሚት : ካምብሪጅ
2 Beds | 2 Baths + Laundry | 3FLOOR | 94sqm
#አፓርትመንቱ
የሚገኘው ሰሚት በተለምዶ ካምብሪጅ እየተባለ በሚጠራው ሰፈር ውስጥ በሚገኝ የመኖሪያ መንደር ውስጥ በ G+7 ህንፃ ላይ ነው። በወለል 2 ቤቶች ብቻ አሉት።
ግቢው ጥበቃ፣ የግቢ አስተዳደር፣ ጀነሬተር፣ በቂ የመኪና ማቆሚያ፣ የውሃ ታንከር እና የከርሰ ምድር ውሃ አገልግሎቶች አሉት።
ማስታወሻ: ሊፍቱ አለው ግን ለጊዜው አገልግሎት አይሰጥም።
#Financial_Information
Asking Price: 11,499,000 ብር
Total Area: 94 Sqm
Price per sqm: ~122,330 ብር
#ዶክመንት
ዲጂታል ካርታ አለው
#አከፋፈል
Cash or (12M Bank LAST PRICE )
#Agent_Commission
2% ገዥ ካልሆኑ እባክዎትን እንዳይደውሉ።