Header Background

Property Details

BetDelala/Property Details
Selected property view
Property thumbnail 1
Property thumbnail 2
Property thumbnail 3
Property thumbnail 4
New

22 Addis Hiwot, 2bdrm Apartment ......109sqm

Addis Ababa, Bole

For SALE

ETB 17,500,000

Bedrooms

2

Bathrooms

1

Area

109 Square Meter

Description

22 ፡ አድስ ህይወት | አፓርትመንት ሽያጭ 109 ካ.ሜ Location: 22 አዲስ ህይወት ሆስፒታል አካባቢ B+G+9+T በወለል 5 ቤቶች ባሉበት ቅይጥ ህንፃ ላይ። የቤቱ ዝርዝር መረጃ ️ 2 መኝታ , 1 መታጠቢያ ️ ስፋት: 109 ካሬ ሜትር ️ 7ኛ ፎቅ ️ ህንፃው ፦ በውስጡ የእንግዳ መቀበያ፣ የከርሰምድር ውሃ፣ ጀነሬተር፣ ሊፍት እና የመኪና ማቆሚያ ለነዋሪዎች በአገልግሎት ያቀርባል። ️ ማስታወሻ 1: 140,000 ብር በወር ተከራይቶ ነው ያለው። ️ ማስታወሻ 2: ብድር ያለበት አፓርትመንት ነው። ብድሩ ወደ ገዢ መዞር የሚችል ነው። ከባንክ ጋር የተገናኘ ሲሆን፤ በ 5 ዓመታት እና በ 20.5% የወለድ መጠን ብድሩን ማዛወር ይቻላል። ዶክመንት:- ዲጅታል ካርታ አለው። አከፋፈል:- Cash or Bank / Transferable Mortgage (ብድሩን በብር 7,000,000 ተደርጎ በ 5 ዓመታት እና በ 20.5% ወለድ በወር ~186,050 ብር በመክፈል ማዛወር ይቻላል) ዋጋ = 17.5 ሚሊየን ብር። ኮሚሽን: 2% Investment Analysis ወቅታዊ ኪራይ፦ 140,000 ብር/ወር Gross Yield፦ 9.60% | 160,550 ብር/ካሬ | Payback፦ 10.4 ዓመታት ማጠቃለያ፦ 9.60% Gross ተመራጭ ኢንቨስትመንት ነው። ️ ማሳሰቢያ: እባክዎ ገዢ ከሆኑ ብቻ ይደውሉልን። ️ ለማየት ፦ በቀጠሮ ከ 1ቀን በፊት To buy or sell https://forms.gle/nLXcvmVERmwVtgpy5 Telegram Link :- https://t.me/Nexuspropertymarketing .DM https://t.me/Belegrateful +251939703030 Code1787

Recommended Properties

2 Bedroom Apartment for Rent in Bole - 109 sqm | BetDelala