Description
በአዲስ አበባ እምብርት የህልምዎን ቤት ይምረጡ!
በመገናኛ፣ ፒያሳ፣ ሳርቤት፣ አያት እና ገርመንት በመሳሰሉ ዋና ዋና ቦታዎች የሚገኙ ዘመናዊ አፓርታማዎችን እናቀርባለን።
ለምን አፓርታማዎቻችንን ይመርጣሉ?
ሰፊና ዘመናዊ የመኖሪያ ክፍሎች
የኤሌክትሪክ መኪና መሙያ (EV Charging Station)
በከተማው ዋና ቦታዎች የሚገኙ
ምቹና ተለዋዋጭ የክፍያ አማራጮች
ከ70% በላይ የተጠናቀቁ ግንባታዎች
በምቹ የክፍያ እቅድ የራስዎን ቤት ይረከቡ!
የሚገኙ አፓርታማዎች
መገናኛ ሳይት ከየካ ክ/ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ጀርባ
1 መኝታ 60 ሜ²
2 መኝታ 90፣ 100 ፣ 105 እና 113ሜ²
3 መኝታ 118፣ 123 እና 145 ሜ²
ቡልጋሪያ ሳይት አፍሪካ ህብረት አካባቢ
2 መኝታ 81 እና 100 ሜ²
3 መኝታ 126 እና 145 ሜ²
ሳርቤት ሳይት
2 መኝታ 102፣ 112 እና 132 ሜ²
3 መኝታ 136፣ 151 እና 175 ሜ²
የመገናኛ ልዩ ቅናሽ
35% ቅናሽ ሙሉ ክፍያ
1 መኝታ 4.48 ሚሊዮን ብር
2 መኝታ 6.72ሚሊዮን ብር
3 መኝታ 8.82 ሚሊዮን ብር
40/60 የክፍያ እቅድ
40% ቅድመ ክፍያ + 60% በግንባታ ሲጠናቀቅ
1 መኝታ 60 ሜ²
40%፦ 2,760,000 ብር
60%፦ 3,864,000 ብር
2 መኝታ 90 ሜ²
40%፦ 4,140,000 ብር
60%፦ 5,796,000 ብር
3 መኝታ 118 ሜ²
40%፦ 5,428,000 ብር
60%፦ 7,599,200 ብር
ለተጨማሪ መረጃ፣ የቤት አማራጮች እና የሳይት ጉብኝት፦
+251 901 211153 ይደውሉልን
ይህንን መረጃ ቤት ወይም የኢንቨስትመንት አማራጭ ለሚፈልጉ ቤተሰብዎ እና ጓደኞችዎ ያጋሩ።